ታላቁ ተጋድሎ

ወደ አለም መጥፋት ተቃርበናል? በአሁኑ ወቅት ሀገሮች በጦርነት፣ በሽታ፣ እሳት፣ አውሎ ንፋስ እና በመሬት መንቀጥቀጥ እየጠፉ ነው፡፡ ሰይጣን ሁል ጊዜ እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን ፍቅር በሌላ ባህሪ ይቀይራል፡፡ በክርስቶስና በሰይጣን ያለው ታላቁ ግጭት በአለም ታሪክ ሁሉ ታይቷል፡፡ በቅርቡም ፕላኔታችን በከፍተኛ ችግርን የተሞሉ ክስተቶች ብትጠቃም ኢየሱስ እንደሚመለስ ቃል በመግባት እርሱን የሚያምኑትን ከሞት በማዳን ሀጢያትን ለዘላለሙ ያጠፋል፡፡

የተሟላ ኑሮ (The Complete Life)

ታላቁ ተስፋ (The Great Hope)

እግዚአብሄር ቃል ገብቷል (God Has Promised)

ሥነ - ትምህርት (Education)

የቤተ ፡ ክርስቲያን ፡ ምክሮች (Counsels for the Church)

አእምሮ፣ባሕርይና ማንነት (Mind, Character, and Personality)

የአድቬንቲስት ቤት (Adventist Home)

en_US